ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በዛሬው እለት ሹመቶች ሰጥተዋል።

ባሕር ዳር: ግንቦት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ.ር) በዛሬው እለት ሹመቶች ሰጥተዋል። በዚህም መሰረት፡- 1. ኢንጂነር አይሻ መሀመድ የመከላከያ ሚኒስቴር ሚንስትር፣ 2. አብረሃም በላይ (ዶ.ር) የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ሚንስትር እና 3. መሀመድ እንድሪስ (ዶ.ር) በሚኒስትር ዴኤታ ማዕረግ በዲሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ከግንቦት 13 ቀን 2016 ዓ.ም ተሹመዋል:: ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Source: Link to the Post

Leave a Reply