ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በደቡብ ወሎ ዞን ሐይቅ ከተማ የዘንድሮን የአረንጓዴ አሻራ አስጀመሩ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በደቡብ ወሎ ዞን ሐይቅ ከተማ የዘንድሮን የአረንጓዴ አሻራ አስጀመሩ። ባሕር ዳር፡ ሰኔ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በአማራ ክልል በደቡብ ወሎ ዞን ሐይቅ ከተማ የዘንድሮን የአረንጓዴ አሻራ አስጀምረዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት እኛ ስንተክል ሀገርን አረንጓዴ እያለበስን ብቻ ሳይሆን ለሁሉም የኢኮኖሚ ዘርፎች ጉልበት እየጨመርን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply