ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ነገ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ለሚነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያ እና ምላሽ እንደሚሰጡ ተገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመኑ 36ኛ መደበኛ ሥብሠባውን ሰኔ 27 ቀን 2016 ዓ.ም ያካሂዳል፡፡ በዚህ ጉባኤ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ተገኝተው ከምክር ቤቱ አባላት ለሚነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያ እና ምላሽ ይሰጣሉ ተብሎም ይጠበቃል፡፡ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 55 (17) እና በምክር ቤቱ የአሠራር እና የአባላት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply