ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ኢትዮጵያን ከኬኒያ ያስተሳሰረውን የሱስዋ ኤሌክትሪክ ጣቢያ ጎበኙ።

ባሕር ዳር: የካቲት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከኬኒያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ጋር በመኾን የሱስዋን ንዑስ የኤሌክትሪክ ማከፋፈያ ጣቢያ ጎብኝተዋል። የሱስዋ ኤሌክትሪክ ጣቢያ ኢትዮጵያን ከኬኒያ ያስተሳሰረ ፕሮጀክት ሲኾን በኬኒያ ካጂያዶ ግዛት ይገኛል። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Source: Link to the Post

Leave a Reply