“ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ኢትዮጵያ ከጀርመን ጋር ያላትን ግንኙነት ለማጠናከር የሚያስችል ውይይት አድርገዋል” የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ እዮብ ተካልኝ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ኅዳር 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና የጀርመን መራሔ መንግሥት ኦላፍ ሾልዝ የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት በአዳዲስ የትብብር መስኮች ለማጠናከር የሚያስችል ውይይት ማድረጋቸውን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ እዮብ ተካልኝ (ዶ.ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከ”ጂ-20 ኮምፓክት ዊዝ አፍሪካ” ጉባዔ አስቀድሞ ከጀርመን መራሔ መንግሥት ኦላፍ ሾልዝ ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። ውይይታቸውም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply