ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሳዑዲ አረቢያ ከፍተኛ የኢንቨስትመንት ተወካዮች ልዑክ ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከእስያ ጉብኝታቸው ማምሻውን በመመለስ የሶስት ቀናት የኢትዮጵያ ጉብኝታቸውን ካጠናቀቁት የሳዑዲ አረቢያ ከፍተኛ የኢንቨስትመንት ተወካዮች ልዑክ ጋር ውይይት አድርገዋል። ውይይቱ በቤቶች ልማት በቱሪዝም እና በግብርና በተለይም በሀገር ውስጥ የማዳበሪይ ምርት ላይ ያተኮረ ነበር። ሰባ ዘጠኝ ኢንቨስተሮችን ያካተተው ከፍተኛ ልዑክ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ.ር) እና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply