ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር መወያየታቸውን በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ አሳውቀዋል። የውይይቱ የመጀመሪያው ዓላማ ባለፉት ዓመታት በተከናወኑ ተግባራት ላይ አስተያየቶች እና ትችቶችን ማሰባሰብ መኾኑንም ገልጸዋል። ውይይቱ ለፖሊሲ ግብዓት አስፈላጊ የኾኑ እርማቶችን እና ማስተካከያዎችን በመለየት፣ ወደፊት ለመቀጠል በሚያስፈልገው የትብብር ዓይነት ላይ ለመመካከር ያለመ ስለመኾኑም ጠቅሰዋል። ለኅብረተሰብ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply