ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከደቡብ ሱዳን ጄኔራል አኮል ኩር ኩችን ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከደቡብ ሱዳን ጄኔራል አኮል ኩር ኩችን ጋር ተወያይተዋል። “ዛሬ ጠዋት የደቡብ ሱዳኑን ጄኔራል አኮል ኩር ኩችን አነጋግሬያለሁ። ውይይታችን በምሥራቅ አፍሪካ መረጋጋትን እና ልማትን በማረጋገጥ የጋራ ግቦች ላይ ያተኮረ ነበር” ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልእክት። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Source: Link to the Post

Leave a Reply