ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የለጎ ሐይቅ ፕሮጀክትን ተመለከቱ።

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ወሎና አካባቢውን የቱሪስት መዳረሻ የሚያደርገውን እና በገበታ ለትውልድ እየለማ የሚገኘውን የለጎ ሐይቅ ፕሮጀክትን ዛሬ ተመልክተናል ብለዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት ከወዲሁ ለበርካቶች የሥራ እድል የፈጠረውን ይህን ፕሮጀክተ በተያዘለት ጊዜ ለማጠናቀቅ በትጋት ይሠራል ነው ያሉት። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Source: Link to the Post

Leave a Reply