ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የተለያዩ ሹመቶችን ሰጡ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከሰኔ 26 ቀን 2016 ዓ.መ ጀምሮ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተሰጡ ሹመቶች👇 👉ወ/ሮ ሽዊት ሻንካ የባሕልና ስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር 👉 አቶ ካሳሁን ጎፌ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር 👉አቶ ቀጀላ መርዳሳ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የወጣቶች እና ስፖርት አማካሪ ሚኒስትር ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Source: Link to the Post

Leave a Reply