ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ጽዱ ኢትዮጵያን ለመፍጠር አዲስ ተግባር እና ንቅናቄ ይፋ አደረጉ።

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ጽዱ ኢትዮጵያን ለመፍጠር አዲስ ተግባር እና ንቅናቄ በዛሬው ዕለት ይፋ አድርገዋል። የማኅበረሰቡን የጽዳት ባህል ክብርን የጠበቀ ለማድረግ የተወጠነው ይህ ተነሣሽነት፣ መጸዳጃ ቤቶችን ዘመናዊ በሆነ መልኩ መገንባት መሆኑን ገልጸዋል። ይህንንም ለማሳየት የሚሆን አንድ ናሙና ተገንብቶ እንደ ማሳያ በመዲናችን መቀመጡ ተገልጿል። “ጽዱ ኢትዮጵያ” የሚል ስያሜ የተሰጠው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply