ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የተለያዩ ሹመቶችን ሰጡጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዛሬው እለት የተለያዩ ሹመቶችን ሰጥተዋል፡፡በዚህም መሰረት ፡-1. አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን – የብሔራዊ መረ…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/UyYz1Lwl4tHaY30NYxWSlDw3S_vhmPlGctyqyL3YIAEh_iMyfJo0vu3kjLdNMdM6OeWH1JZJlpxdTcdJHO5ZUpxPxKewhS-0gre2VgMY7wofSBgxvjm2eikq0jrdAUuWOm-7AZO2-a_9O2S9TS9-6QDwdDRL6Nd81sDukRtTCOmaH4dYFjpVK7UcE2f-6BEDbrdi_z7-3OtFeqZ6v3dxMYhFrrtQSOlR9InTltRzO5Ed-QDly_iXiQpSi36696uJkvQjzfK0yPB_e3MbGGems5gR0N35TeKlqoeKeG27Wz9xq76rPBgqwa1JWZIqP96LAQtkdHksLUN8XvU9xyRe6Q.jpg

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የተለያዩ ሹመቶችን ሰጡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዛሬው እለት የተለያዩ ሹመቶችን ሰጥተዋል፡፡

በዚህም መሰረት ፡-

1. አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን – የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር

2. ትዕግስት ሃሚድ – የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር በመሆን ተሹመዋል፡፡

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን

ጥር 30 ቀን 2016 ዓ.ም

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።

Telegram https://t.me/ethiofm107dot8

Twitter https://twitter.com/EthioFM

YouTube https://www.youtube.com/@onelovebroadcast/videos

Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcast

Website https://ethiofm107.com/

Source: Link to the Post

Leave a Reply