ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ.ር) በፕሬዚዳንት ኢብራሂም ራይሲ ሕልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በኢራኑ ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ራይሲ ሕልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገልጸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ በደረሰው አሰቃቂ የሄሊኮፕተር አደጋ ሕይወታቸውን ላጡት የኢራን ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ራይሲና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሚር አብዱላሂይን በኢትዮጵያ ሕዝብ፣ መንግሥትና በራሳቸው ስም የተሰማቸውን ሃዘን ገልጸዋል፡፡ ለፕሬዚዳንት ኢብራሂም ራይሲና አሚር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply