ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የተለያዩ ሹመቶ ችን ሰጡጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የተለያዩ ሹመቶችን ሰጥተዋል፡፡ በዚህ መሰረትም፡-አቶ ፀጋ አራጌ የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/AMJmoic6J3NZ7oBnXLl7F57T37pLYqc7WdxmwbZPikPgh_e0xnSE_eIeJijupUjrobpWuKU6FPcnNGapEV-dla1v1ZgukzOiqs2yCj5l0NvKj4RBOqdWkpSNTaw7COf2WFZ3O-mDG-P8hhBDn85pjNA66gdiI7coKzO5tOJZ7TnCnPcpLJuNeGi7ST4otZNZ6E71EGyidiKL_H5CbySb1KgM8aLUatW2XQ0QtgV0UbRWhuQYWxzU2WUOiEhvrz7V6tZnyXr3B0_TSZiLBKSqiCKSQr4A46LdARzUS1CZEasLHKMCGBMSZOXIsn3YcRGD1imgV3mxjRqFV-6KbOiK8A.jpg

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የተለያዩ ሹመቶ ችን ሰጡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የተለያዩ ሹመቶችን ሰጥተዋል፡፡

በዚህ መሰረትም፡-
አቶ ፀጋ አራጌ የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ሆነው ተሹመዋል።

እንዲሁም ዶክተር ንጉሴ ምትኩ የኢትዮጵያ ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ሆነው መሾማቸውን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤትያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያውያን
መጋቢት 07 ቀን 2014 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply