ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ለተመራጩ የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ ሞሀመድ የእንኳን ደስ ያልዎት መልዕክት አስተላለፉ።ጠቅላይ ሚኒስትሩ በደስታ መግለጫቸው፥ ከፕሬዚዳንት ሞሀመድ ጋ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/QnF0LcDZdy_bUfSsO6r2tdP2PdPTce3UpY8p9Hlew--D5TUSlVSQ7m1fIqRrHoI0aExfsxeNqSxAoOf-5tLKGYiedp_oka8yPadtflKxFGyxCp8hXzAunRdG6VA6XwhBcwIB0JTve111K0NpyahLxy-kCYx-67Hj4XIq7-9lwjhBdGZC3FUneO4FpoBX4xsazJpEuJJyljnu2k-9BU6WHZhOlqAz1_s6QTZ_fpOhUnbcxEp3zUhZ5C8YfHn9Fo3kbx-IK70PCjhcPpiMbH2R_cxKHVMrXoFzRelMwngOFeDKr7p0NpQumHFtLKYhgPsVunZ2IF7uTBpMjByynIWy5Q.jpg

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ለተመራጩ የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ ሞሀመድ የእንኳን ደስ ያልዎት መልዕክት አስተላለፉ።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በደስታ መግለጫቸው፥ ከፕሬዚዳንት ሞሀመድ ጋር ለኢትዮጵያ እና ሶማሊያ የጋራ በሆኑ ሁለትዮሽ እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ተቀራርበው በጋራ እንደሚሰሩም እምነታቸውን ገልፀዋል።

የሶማሊያ ፓርላማ ሀሰን ሼክ ሞሀመድን የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት አድርጎ መምረጡ ይታወቃል።

ትናንት በተካሄደው ምርጫ የመጨረሻ ድምፅ አሰጣጥ ሞሀመድ ስልጣን ላይ የነበሩትን መሀመድ አብዱላሂ ፋርማጆን በማሸነፍ ነው የተመረጡት።

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን

ግንቦት 08 ቀን 2014 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply