ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የአውሮፓ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ካትሪን ኮሎንና እና ከጀርመን የፌደራል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አናሌና ባየርቦክ ጋር ተወያይተዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤ “ጥልቅ እና ፍሬያማ ውይይታችን ኢትዮጵያ ከፈረንሳይ እና ከጀርመን ጋር ያላትን ጠንካራ እና የቆየ ግንኙነትን የሚያንፀባርቅ ነው” ሲሉ ገልጸዋል።
ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን
ጥር 04 ቀን 2015 ዓ.ም
Source: Link to the Post