ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የተለያዩ ሹመቶችን ሰጡ።ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) በዛሬው እለት የተለያዩ ሹመቶች ሰጥተዋል።በዚሁ መሰረት፥1. አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን -…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/Z0-MXWJBHqOiEDFwaJGmae29MQwXhiEN4Fm8OMuJBq8oqCP6_RDuGoA_CDM2SNdbFRdAgRHvwNo7qxgiDuwNHpRfdALZq5PcwTKneGJzOLXR0I70V-TVHi5UuWz-cnt_Y4QZMmpX4sn9n4nP3xEgmSZyqQjKsW7auksAx1UbX9V7w9ovOCdwPF9NdgCpOB5C8-Xf_1hsnEPt5Sq4Pvz49ATv6QqMb6n8yslty7wzdkjRmwxc0v1Cl4b6g1hdjYzZmbSfqwe_b6QepKlxr6ALVRcCOj5m2veUM3P6w2g56a4pm2CiEItrVwWodrjhAfAs8Rg5ZbTwtIC-Uzh1Vl8Jww.jpg

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የተለያዩ ሹመቶችን ሰጡ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) በዛሬው እለት የተለያዩ ሹመቶች ሰጥተዋል።

በዚሁ መሰረት፥

1. አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ሚኒስትር

2. አቶ ካሊድ አብዱራህማን – በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት በሚኒስትር ዴኤታ ማዕረግ የፕሮጀክቶች ክትትል

3. አቶ ወንድሙ ሴታ – የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ

4. አቶ ሄኖስ ወርቁ – የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተሹመዋል።

በተጨማሪም ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚከተሉትን ሸመቶች የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲያጸድቅላቸው ጠይቀዋል፦

1. ወ/ሮ መሰረት ዳምጤ – የፌደራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ዋና ኦዲተር

2. አቶ አበራ ታደሰ – የፌደራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ምክትል ዋና ኦዲተር ሆነው ተሹመዋል።

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን

ግንቦት 26 ቀን 2014 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply