ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ፣ ዛሬ በኬንያ ኦፊሴላዊ ጉብኝት እንደሚያደርጉ ደይሊ ኔሽን ዘግቧል።

ዐቢይ፣ ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ ከዓመት ከስድስት ወር በፊት ሥልጣን ከያዙ ወዲህ ኬንያን ሲጎበኙ የአኹኑ የመጀመሪያቸው ይኾናል።

የኢትዮጵያና ኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚንስትሮች የጋራ ኮሚሽን ከሳምንት በፊት አዲስ አበባ ላይ ተሰብስቦ አንዳንድ ስምምነቶችን መፈራረማቸው ይታወሳል።

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን

የካቲት 19 ቀን 2016 ዓ.ም
ፎቶ–ፋይል

Facebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Source: Link to the Post

Leave a Reply