ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ የዘመቻው የመጨረሻ ምዕራፍ መጀመሩን አስታወቁ – BBC News አማርኛ

ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ የዘመቻው የመጨረሻ ምዕራፍ መጀመሩን አስታወቁ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/107A9/production/_111379476_gettyimages-1085828350.jpg

ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አሕመድ የአገር መከላከያ ሠራዊት የመጨረሻ እና ሦስተኛ ምዕራፍ የተባለውን ዘመቻ በህወሓት አመራሮችና በትግራይ ኃይሎች ላይ እንዲፈጽም ትዕዛዝ እንደተሰጠው አስታወቁ። ጠቅላይ ሚንሰትር ዐብይ ለህወሓት አመራሮች እና ተዋጊ ኃይሎች እጃቸውን እንደሰጡ ባለፈው እሁድ አስቀምጠውት የነበረው የተሰጠው የ72 ሰዓታት ጊዜ ገደብ መጠናቀቁንም አስታውቀዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply