ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ ለፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ደብዳቤ ጽፈዋል፡፡በደብዳቢያቸዉም ታዳጊ ሃገራት ከአሜሪካ የሚጠብቁት ከግለሰቦች ፍላጎት የጸዳና በዉስጥ ጉዳይ ጣልቃ የማይገባ እን…

https://cdn4.telesco.pe/file/Dv-H0GU3yA5LEsiQzzXTpp2a4oP0YTABO4wX5qUcuWS0T0_daCXGaCs_GnVeZ2yYiKaRAIdwGxhW0GdaSdC-biA50Vrl6ndmct4e4p3odiIh0WjGn239EnrgD3hq80lFy6ZspJFJN61Qt5vIh9eLBEiyd-0LsUuYjXGNkx9XdCWDXvnfdQ_nuaEtgh8KcgsrR_2T2WykIJRgH05ISeGmO31zZ98q4Ir__zdj1HqON41gIl9n8yCY0sBzz6L69_3SCWnP9IUi_9J3Q5svmcyI4pkpjF3e9VYjXP8tQZ0K8sI7g6OxiJAJPNronOTgSaU4emUwVOK1wqILYGqYLrhW5w.jpg

ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ ለፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ደብዳቤ ጽፈዋል፡፡
በደብዳቢያቸዉም ታዳጊ ሃገራት ከአሜሪካ የሚጠብቁት ከግለሰቦች ፍላጎት የጸዳና በዉስጥ ጉዳይ ጣልቃ የማይገባ እንዲሆን ነዉ ብለዋል፡፡

ጠቅላይ ሚንስትሩ በደብዳቤያቸዉ በህወሃት ምክንያት ህጻናትና እናቶችን ጭምሮ በርካታ ንፁሃን ዜጎች በስቃይ ላይ መሆናቸዉን አንስተዋል፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply