ጠበቃና የህግ ባለሙያው አስረስ ማረ እና ትህትና በላይ ከእስር ተፈቱ አሻራ ሚዲያ 28/08/13/ዓ.ም ባህር ዳር ጠበቃና የህግ ባለሙያው አስረስ ማረ እና ትህትና በላይ በ10 ሺ ብር ዋስ እ…

ጠበቃና የህግ ባለሙያው አስረስ ማረ እና ትህትና በላይ ከእስር ተፈቱ አሻራ ሚዲያ 28/08/13/ዓ.ም ባህር ዳር ጠበቃና የህግ ባለሙያው አስረስ ማረ እና ትህትና በላይ በ10 ሺ ብር ዋስ እ…

ጠበቃና የህግ ባለሙያው አስረስ ማረ እና ትህትና በላይ ከእስር ተፈቱ አሻራ ሚዲያ 28/08/13/ዓ.ም ባህር ዳር ጠበቃና የህግ ባለሙያው አስረስ ማረ እና ትህትና በላይ በ10 ሺ ብር ዋስ እንዲፈቱ በዛሬው ዕለት መወሰኑን መዘገባችን ይታወሳል፡፡ ሆኖም ከዋስትና ውሳኔው በኋላ ወደ ፖሊስ ጣቢያ የተወሰዱ ቢሆንም በአሁኑ ሰዓት ከእስር መለቀቃቸውን አሻራ ለማወቅ ችሏል፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply