ጠበቃና የህግ ባለሙያው አስረስ ማረ እና ትህትና በላይ በ10 ሺ ብር ዋስ እንዲፈቱ ተወሰነ    አሻራ ሚዲያ 26/08/13/ዓ.ም ባህር ዳር ጠበቃና የህግ ባለሙያው አስረስ ማረ እና ትህትና…

ጠበቃና የህግ ባለሙያው አስረስ ማረ እና ትህትና በላይ በ10 ሺ ብር ዋስ እንዲፈቱ ተወሰነ አሻራ ሚዲያ 26/08/13/ዓ.ም ባህር ዳር ጠበቃና የህግ ባለሙያው አስረስ ማረ እና ትህትና…

ጠበቃና የህግ ባለሙያው አስረስ ማረ እና ትህትና በላይ በ10 ሺ ብር ዋስ እንዲፈቱ ተወሰነ አሻራ ሚዲያ 26/08/13/ዓ.ም ባህር ዳር ጠበቃና የህግ ባለሙያው አስረስ ማረ እና ትህትና በላይ በ10 ሺ ብር ዋስ እንዲፈቱ ተወስኗል፡፡ ሰልፉን አስተባብራችኋል በሚል የታሰሩ ሌሎች ሶስት ወጣቶችም በ3 ሺ ብር ዋስትና እንዲፈቱ መወሰኑን አሻራ ሚዲያ በቦታው በመገኘት ለማወቅ ችሏል፡፡ ሙሉ መረጃውን በዩቲዩብ ቻናላችን ይዘን የምንቀርብ ይሆናል፡፡ ወቅታዊና ትኩስ መረጃዎችን ለማግኘት:- ዩትዩብ፤ https://www.youtube.com/channel/UCsfBw4xrhJzdMTzhWk_uX2A… ቴሌግራም፤ https://t.me/asharamedia24 Twitter https://twitter.com/AsharaMedia?s=09

Source: Link to the Post

Leave a Reply