ጠንካራዋ ፎሎረንስ ናይቲንጌል – በምናብ እንግዳ

በአለማችን በየትኛወም ዘመን የሴቶች ተሳትፎ እጅግ የጐላ ሆኖ የተመዘገበ ነው፡፡

ዛሬም ድረስ የፆታ እኩልነትን በሚገባውና በዘመነ መልኩ ማረጋገጥ ባልተቻለበት ዓለም በብልህነት፣ በፈጠራ፣ በጀግንነትና በዘርፈ ብዙ መንገዶች ተምሳሌት የሆኑ እንስቶች በርካታ ናቸው፡፡

በዛሬው የምናብ እንግድነት ደግሞ በጦር ሜዳ ታሪክ የመጀመሪያዋ ነርስ ሆና ትታወቃለች፡፡

ሰላይም ሰይፉ ፎሎረንስ ናይቲንጌል በምናብ እንድታናግራችሁ ጋብዛ እንደሚከተለው ታስተናግዳታለች፡፡

አዘጋጅ ሰላም ሰይፉ

ቀን፡ 20/04/2013

Source: Link to the Post

Leave a Reply