ጠንካራ ሀገረ መንግሥት ለመገንባት የተጀመረውን ጥረት ማስቀጠል እንደሚገባ ሰላም ሚኒስቴር ገለጸ።

ባሕር ዳር፡ የካቲት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገሪቱ ሰላምና አንድነትን በማጎልበት ጠንካራ ሀገረ መንግሥት ለመገንባት የተጀመረውን ጥረት ማስቀጠል ይገባል ሲሉ የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዷለም ገለጹ። 6ኛው ሀገር አቀፍ የሰላምና ጸጥታ የጋራ የምክክር መድረክ በጋምቤላ ከተማ እየተካሄደ ነው። የሰላም ሚኒስትሩ ብናልፍ አንዷለም በዚሁ ወቅት እንዳሉት የሀገሪቷን ሰላም በማጽናትና አንድነትን በማጎልበት ጠንካራ ሀገረ መንግሥት ለመገንባት የተጀመሩ ጥረቶችን አጠናክሮ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply