“ጠጥቶ ማሽከርከር የበዓላት ወቅት ዋነኛ የአደጋ መንስዔ ነው” ኮማንደር ሙሉጌታ በዜ

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በበዓላት ወቅት ከደማቅ ባሕላዊ እና ሃይማኖታዊ ክንዋኔዎች በተጨማሪ በጋራ መብላት እና ሰብሰብ ብሎ መዝናናት የተለመደ ነው። በተለይም ወጣቶች ከቤት ወጣ ብለው ለመዝናናት መጠጥን ያዘወትራሉ። ለወትሮው የመጠጣት ልምዱ የሌላቸውም ጭምር የበዓላት ወቅት ግን “የዛሬን ብቻ” በሚል ብሂል ከልምዳቸው እና ከአቅማቸው በላይ ሲጠጡ ይስተዋላል። ይህ የማይመከር ቢኾንም በዓላትን ለማድመቅ እና ማኅበራዊ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply