ጠ/ ሚ/ር ዐቢይ ዛሬ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን ቅዱስ ሲኖዶስ ለመክፈል የሞከሩ ሕገወጦችን አስመልከተው የተናገሩት ንግግራቸው በታሪክም በሕግም ያስጠይቃቸዋል።

በእዚህ አጭር ጽሑፍ ስር፣የሞሰቡን ባለቤት ከራሱ ሞሰብ ላይ ቆንጥረው ያጎረሱትን እየቆጠሩ ከውለታ ቁጠርልኝ፣ቤንዚን ማርከፍከፍጠቅላይ ሚኒስትርይ በቤተክርስቲያኒቱ ላይ የተፈጸመው ወንጀል የሚያስከትለው መዘዝ ገብቷቸዋል።ሚኒስትሮች! የሃይማኖታችሁ ጉዳይ አይመለከታችሁም! ዝም በሉ!ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ዛሬ ጥር 23፣2015 ዓም ሰላም እና ሃይማኖት በተመለከተ የተናገሩት በሚል በኢትዮጵያ ቴሌቭዥን የተናገሩት ንግግር በዋናነት ሰሞኑን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ለሁለት ለመክፈል በኦሮምያ ክልል የተነሳውን ቡድን አስመልክተው የተናገሩት በታሪክም በሕግም ያስጠይቃቸዋል።ጠቅላይ ሚኒስትሩ በእዚሁ

Source: Link to the Post

Leave a Reply