
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አንቶኒ ብሊንከን ጋር በዋሽንግተን ዲሲ ተገናኝተው፣ የኤርትራ ሠራዊት ከትግራይ ክልል መውጣትን በተመለከተ መወያየታቸው ተገለጸ። ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ እና የውጭ ጉዳይ ቢሮ ኃላፊው አንቶኒ ብሊንከን፣ የኤርትራ ጦር ከሰሜን ኢትዮጵያ አካባቢዎች በፍጥነት መውጣት አስፈላጊነት ላይ ተነጋግረዋል።
Source: Link to the Post