ለዚህም የመደመር መንገድ መጽሐፍ ተሽጦ ካስገኘው ገንዘብ ከ15 እስከ 20 ሚሊዮን መመደባቸውን ገልፀዋል ዕረቡ ሚያዚያ 26 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) በቅርቡ በአዲስ አበባ ውስጥ የአቅመ ደካሞች ቤት እድሳት እንጀምራለን ብለዋል። በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የዘጠኝ…
The post ጠ/ሚ ዐቢይ በመዲናዋ የአቅመ ደካሞች ቤት እድሳት እንጀምራለን ሲሉ ገለፁ first appeared on Addis Maleda.
Source: Link to the Post