You are currently viewing ጠ/ሚ ዐቢይ በኦርቶዶክስ ወቅታዊ ሁኔታ ‘እጃችሁን እንዳታስገቡ’ ሲሉ ሚኒስትሮቻቸውን አስጠነቀቁ – BBC News አማርኛ

ጠ/ሚ ዐቢይ በኦርቶዶክስ ወቅታዊ ሁኔታ ‘እጃችሁን እንዳታስገቡ’ ሲሉ ሚኒስትሮቻቸውን አስጠነቀቁ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/6902/live/e28b6060-a203-11ed-a576-25c20f335c68.jpg

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሚኒስትሮቻቸው በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ወቅታዊ ሁኔታ ውስጥ እጃቸውን እንዳያስገቡ አስጠነቀቁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለካቢኔ አባላቶቻቸው ይህን ማስጠንቀቂያ የሰጡት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከሚኒስትሮቻቸው ጋር በነበራቸው ውይይት ወቅት ላይ ነው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply