ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ለጆ ባይደን የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ለጆ ባይደን የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአሜሪካ 46ኛ ፕሬዚዳንት ሆነው ለተመረጡት ጆ ባይደን የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ ዴሞክራቶቹን በመወከል የጆ ባይደን ምክትል ሆነው ለተመረጡት ካማላ ሀሪስም የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።

በመልዕክታቸውም ኢትዮጵያ ከባይደን አስተዳደር ጋር በቅርበት የመስራት ፍላጎት እንዳላት ገልጸዋል።

The post ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ለጆ ባይደን የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply