ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያውያንን ለመመገብ ቀን ከሌት የሚተጉ አርሶ አደሮችን አመሰገኑ 

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያውያንን ለመመገብ ቀን ከሌት የሚተጉ አርሶ አደሮችን አመሰገኑ 

አዲስ አበባ ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያውያንን ለመመገብ ቀን ከሌት የሚተጉ አርሶ አደሮችን አመስግነዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስ ቡክ ገጻቸው ላይ÷በየማሳው ያለ መታከት በመትጋት  ሊመግቡን ደፋ ቀና የሚሉ ጀግኖቻችን ምስጋና ይገባቸዋል ብለዋል።

አያይዘውም እንደ ሀገር የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ፣ በግብርናው ዘርፍ እንዲሁም ለአረንጓዴ ዐሻራ ያስቀመጥናቸውን ግቦች ለማሳካት በቁርጠኝነት መረባረብ ያስፈልገናልም ነው ያሉት።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

The post ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያውያንን ለመመገብ ቀን ከሌት የሚተጉ አርሶ አደሮችን አመሰገኑ  appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply