ጠ/ሚ ዐቢይ አስመራ ገቡ

https://gdb.voanews.com/BA557097-D56F-4B69-8CFB-B7F799E6E501_w800_h450.jpg

ጠ/ር ዐቢይ አሕመድ ለሁለት ቀናት የሥራ ጉብኝት አስመራ ገቡ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አስመራ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ አቀባበል እንዳደረጉላቸው፣ የኤርትራ የማስታወቂያ ሚኒስትር የማነ ገብረመስቀል በትዊተር ገጻቸው ጠቁመዋል። 

ከኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር የመከላከያ ሚኒስትሩ ዶክተር ቀነዓ ያደታ እንዲሁም የኢኖቬሽን ሚኒስትሩ ዶክተር አብርሃ በላይ አብረው መጓዛቸው ታውቋል።

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply