ጠ/ሚ ዐቢይ እና ጉቴሬዥ በስልክ ተወያዩ

https://gdb.voanews.com/02090000-0aff-0242-f677-08da01241ad1_w800_h450.jpg

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸኃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዥ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድን ትናንት ሰኞ በቴሌፎን ማነጋገራቸውን ከመንግሥታቱ ድርጅት ቃል አቀባይ ጽህፈት ቤት የወጣው መግለጫ አመለከተ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እና ዋና ጸኃፊ ጉቴሬዥ በግጭት ለተጎዱ የኢትዮጵያ አካባቢዎች የሰብዓዊ ረድዔት ተደራሽነትን እና በሀገሪቱ ሊካሄድ ስለታቀደው የፖለቲካ ምክክር መወያየታቸውን መግለጫው አስታውቋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply