ጠ/ሚ ዐቢይ ከጎዴ ቀላፎ ፈርፈር ሎት ያለውን የመንገድ ፕሮጀክት ግንባታ በይፋ አስጀመሩ

ጠ/ሚ ዐቢይ ከጎዴ ቀላፎ ፈርፈር ሎት ያለውን የመንገድ ፕሮጀክት ግንባታ በይፋ አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከጎዴ ቀላፎ ፈርፈር ሎት ያለውን የመንገድ ፕሮጀክት ግንባታ በይፋ አስጀመሩ።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ግንባታውን ያስጀመሩት ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንንና ከኦሮሚያ ክልል ርእስ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ጋር ዛሬ ጎዴ ከተማ በመገኘት መሆኑን ኢዜአ ዘግቧል።

የመንገድ ግንባታው ሲጠናቀቅ የአገሪቱን የወጪና ገቢ ንግድ በእጅጉ እንደሚያሳልጥ ታምኖበታል።

The post ጠ/ሚ ዐቢይ ከጎዴ ቀላፎ ፈርፈር ሎት ያለውን የመንገድ ፕሮጀክት ግንባታ በይፋ አስጀመሩ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply