ጠ/ሚ ዐቢይ ከፌደራል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች እና ከክልል ርዕሰ መስተዳድሮች ጋር እየተወያዩ ነው

ጠ/ሚ ዐቢይ ከፌደራል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች እና ከክልል ርዕሰ መስተዳድሮች ጋር እየተወያዩ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከፌደራል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች እና ከክልል ርዕሰ መስተዳድሮች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ እየተወያዩ ነው፡፡

ውይይቱ በሃገሪቱ የጸጥታ ጉዳይና ባጋጠሙ ሰው ሠራሽና የተፈጥሮ አደጋዎች ላይ ትኩረቱን ያደረገ ነው፡፡

The post ጠ/ሚ ዐቢይ ከፌደራል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች እና ከክልል ርዕሰ መስተዳድሮች ጋር እየተወያዩ ነው appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply