ጠ/ሚ ዐብይ ዓለም አቀፉ ማኅብረሰብ በውስጣዊ ጉዳይ ጣልቃ እንዳይገባ አሳሰቡ – BBC News አማርኛ

ጠ/ሚ ዐብይ ዓለም አቀፉ ማኅብረሰብ በውስጣዊ ጉዳይ ጣልቃ እንዳይገባ አሳሰቡ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/1237/production/_115636640_56509943_566095567214964_9066497845267267584_n.jpg

ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አሕመድ ዓለም አቀፉ ማህብሰረብ በኢትዮጵያ ውስጣዊ ጉዳይ ጣልቃ እንዳይገባ አሳሰቡ። ጠቅላይ ሚንስትሩ ይህን ያሉት የህወሓት አመራሮች እና ተዋጊ ኃይሎች እጃቸውን እንዲሰጡ የተቀመጠው የ72 ሰዓታት ገደብ ሊጠናቀቅ ሰዓታት በቀረቡበት ጊዜ። የተለያዩ አገራትና ተቋማት ግጭቱ እንዳሳሰባቸው ሲገልጹ መቆየታቸው ይታወሳል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply