ጣሊያናዊው የ54 ዓመቱ አሰልጣኝ አንቶኒዮ ኮንቴ በይፋ አዲሱ የናፓሊ አሰልጣኝ ሆነው ተሹመዋል ! የጣልያን ሴርያው ክለብ ናፖሊ ጣልያናዊውን አሰልጣኝ አንቶኒዮ ኮንቴን የቡድኑ ዋና አሰልጣ…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/ARqIEPnc_E4Ubfvrrd38F57MDgEX6O0-P955wI5OIUwsj_FdzILK-QvWYbr-R7mSVu1NGu2jIVnhol1U0oM7AcYIp1Y_LP1W75WWsQR1TJ20tkKefisCNC8_pmAK6pYdsfl8Dhn2rBI4ofkCxpbvxzTbcWGhqhwmwLj6_x2y-BUjjBCF_b3vqBaaLeDudAa8YoH29G12RgCcx3V-fLu0cd1RoUfBHGXIiTySjBQLmW79sSaYPzBke71rjWTkBAaEOAV9-5jW0aAnT323o_zEAZp9kM1ICTp7iCzX2CR50XlBu-VgFXhjEbE5-OXPTTmA6Ljy3ReNax2Qy4awakpI1A.jpg

ጣሊያናዊው የ54 ዓመቱ አሰልጣኝ አንቶኒዮ ኮንቴ በይፋ አዲሱ የናፓሊ አሰልጣኝ ሆነው ተሹመዋል !

የጣልያን ሴርያው ክለብ ናፖሊ ጣልያናዊውን አሰልጣኝ አንቶኒዮ ኮንቴን የቡድኑ ዋና አሰልጣኝ አድርገው በሀላፊነት መሾማቸውን በይፋ አስታውቀዋል።

አሰልጣኝ አንቶኒዮ ኮንቴ ናፖሊን እስከ 2027 ለሶስት የውድድር አመታት ለማሰልጠን ፊርማቸውን ማኖራቸው ይፋ ሆኗል።

” የናፖሊ አሰልጣኝ በመሆኔ ደስታ ተሰምቶኛል ክለቡን ለማሳደግ እና ቡድኑን ለማሻሻል ያለኝን ሁሉ እንደምሰጥ ቃል እገባለሁ።”ሲሉ አሰልጣኝ አንቶኒዮ ኮንቴ ከፊርማው በኋላ ተናግረዋል።

በጋዲሳ መገርሳ

ግንቦት 28 ቀን 2016 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply