ጣሊያን የአፍሪካ ሕብረት-መር የህዳሴ ግድብ የሦስትዮሽ ድርድርን እንደምትደግፍ ገለፀች

ጣሊያን የአፍሪካ ሕብረት-መር የህዳሴ ግድብ የሦስትዮሽ ድርድርን እንደምትደግፍ ገለፀች

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር መለስ ዓለም በናይሮቢ ከጣሊያን አምባሳደር አልቤርቶ ፔይሪ ጋር በሁለትዮሽ እና አካባቢያዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል።
አምባሳደር ፔይሪ ጣሊያን ከኢትዮጵያ ጋር ስትራቴጂያዊ ትብብር እንዳላት እንዲሁም ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ቀንድ መረጋጋት አስፈላጊ አገር እንደሆነች ተናግረዋል።
አምባሳደር ፔይሪ የህዳሴ ግድብ የሦስትዮሽ ድርድር በአፍሪካ ሕብረት በተያዘው መሠረት እንዲቀጥል አገራቸው እንደምትደግፍ መግለፃቸውን በናይሮቢ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡-https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

The post ጣሊያን የአፍሪካ ሕብረት-መር የህዳሴ ግድብ የሦስትዮሽ ድርድርን እንደምትደግፍ ገለፀች appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply