ጣና ሐይቅ አሁንም ከእምቦጭ ስጋት አልተላቀቀም፡፡የጣና ሐይቅ ላይ የእምቦጭ አረም ዳግም ስጋት ደቅኗል። በጣና ሐይቅ ላይ ተስፋፍቶ የነበረውን የእንቦጭ አረም በሕዝብ ተሳትፎ ለማስወገድ ተጀም…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/RvYFAjpBB3whaDmOKDJNeU5mfC0_QUPXim3lxGT_17bJWwI8YY7Veylr2KVkS16rcm4eHKKmDt2C57rmyJuIOpMZfopRLSGnzhNE_r9bjJeqJ2lHopVNdKP9J6AUiTidaOmz8ubDSEYTvr3OSG24p4yHisvOSeMyzJKatx_TFZkkFyniYX8M7nli-j3M3QpB-2rOhyMK0TEMt7NQblw_EVCcNMLFo_k7_qG6ASF3gx_Gk_lgKkKRtFtEKI5ldScaZQ4SOUv5GlPNCoAOezbQ88tx4Ii3AieQrGE_6Po7UFM2LrAjImZlJ24eidma7IHt0oXsjyKQhJgCbnOPx_4X0A.jpg

ጣና ሐይቅ አሁንም ከእምቦጭ ስጋት አልተላቀቀም፡፡

የጣና ሐይቅ ላይ የእምቦጭ አረም ዳግም ስጋት ደቅኗል።

በጣና ሐይቅ ላይ ተስፋፍቶ የነበረውን የእንቦጭ አረም በሕዝብ ተሳትፎ ለማስወገድ ተጀምሮ የነበረው እንቅስቃሴ ጥሩ ጅምር የታየበት ነበር።

አሁን ግን እንቅስቃሴው በመዳከሙ አረሙ እንደገና በሐይቁ ላይ እየተስፋፋ መሆኑን የአካባቢው አርሶ አደሮች ለዶይቸ ቬለ ተናግረዋል።

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን
ነሐሴ 13 ቀን 2014 ዓ.ም

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።

Telegram https://t.me/ethiofm107dot8

Twitter https://twitter.com/EthioFM

YouTube https://www.youtube.com/channel/UCn4D20GPsAtNqN5bIC1BhFA/videos

Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcast

Website https://ethiofm107.com/

ያሎትን አስተያየት እና ጥያቄ በአጭር መልዕክት 6321 ላይ ይላኩልን።

ከኛ ጋር ስለሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን።

Source: Link to the Post

Leave a Reply