ጣፋጩ የደቅ ማንጎ፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ደቅ ደሴት በጣና ሐይቅ ላይ ካሉት ደሴቶች ሁሉ ትልቁ ደሴት ነው፡፡ ከባሕር ዳር ከተማ በ37 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኘው የደቅ ደሴት ከባሕር ዳር በጀልባ 3 ሰዓት የሚፈጅ እና ከባሕር ዳር በስተሰሜን የሚገኝ ደሴት ነው፡፡ የደቅ ደሴት ከ10 ሺህ ያላነሰ የማኅበረሰብ ክፍል የሚኖርበት እንደኾነ ሲገመት ከደሴቱ አጠቃላይ ክፍል ሩብ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply