ጤናማ የእናትነት ወር የእናቶችን ጤና ለማሻሻል በሚያግዙ የተለያዩ ተግባራት ይከበራል

ባሕር ዳር: ጥር 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጤናማ የእናትነት ወር የእናቶችን ጤና ለማሻሻል በሚያግዙ የተለያዩ ተግባራት እንደሚከበር የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ጤናማ የእናትነት ወር በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ17ኛ ጊዜ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ36ኛ ጊዜ ከጥር 1 እስከ ጥር 30 ቀን 2015 ዓ.ም “መከላከል በምንችላቸው ምክንያቶች የሚከሰቱ የእናቶች ሞት በጋራ እንግታ” በሚል መሪ ሃሳብ ይከበራል፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶክተር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply