You are currently viewing ጤና፡ ሕጻናትን ለውስብስብ የጤና ችግር የሚዳርገው የቶንሲል ህመም – BBC News አማርኛ

ጤና፡ ሕጻናትን ለውስብስብ የጤና ችግር የሚዳርገው የቶንሲል ህመም – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/d651/live/1fa3a1b0-a14b-11ed-867a-25df406cfa6f.jpg

ቶንሲል በርካታ ወላጆችን የሚያሳስብ ህመም ነው። ሕጻናት ላይ በስፋት ይከሰታል።በስፋት ብቻ ሳይሆን በተደጋጋሚም ሊያጋጥም ይችላል።ለመሆኑ የቶንሲል ህመም ምንድን ነው? እንዴት ይከሰታል? ለምን በተደጋጋሚ ይከሰታል? መፍትሔውስ?

Source: Link to the Post

Leave a Reply