You are currently viewing ጤና፡ መዳን እየቻለ ለአካል ጉዳት የሚዳርገው የእግር መቆልመም  – BBC News አማርኛ

ጤና፡ መዳን እየቻለ ለአካል ጉዳት የሚዳርገው የእግር መቆልመም – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/6ccf/live/72e3f3d0-ee0d-11ec-8935-4f1eb8b88d37.jpg

በዓመት በህይወት ከሚወለዱ 800 ህጻናት በአንዱ ላይ የእግር መቆልመም ይከሰታል። በኢትዮጵያም በየዓመቱ አምስት ሺህ የሚጠጉ ህጻናት ከእግር መቆልመም ጋር ይወለዳሉ። ይህ አሃዝ ከናይጄሪያ ቀጥሎ በአፍሪካ ደረጃ ሁለተኛ የሚባለው ነው። ኦሮሚያ እና አማራ ክልሎች ደግሞ በአገር አቀፍ ደረጃ ቀዳሚዎቹ ናቸው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply