ጤና ሚኒስቴር እና ግሎባል ፈንድ ከ25 ቢሊዮን ብር በላይ የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጤና ሚኒስቴር እና ግሎባል ፈንድ ከ25 ቢሊዮን ብር በላይ የድጋፍ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ድጋፉ የቲቪ፣ የኤች አይ ቪ እና የወባ በሽታዎችን መቆጣጠር የሚያስችል ነው ተብሏል። ስምምነቱን የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ እና በግሎባል ፈንድ የአፍሪካ ዲፓርትመንት ኅላፊ ሊንዶን ሞሪሰን ፈርመውታል፡፡ በግሎባል ፈንድ የአፍሪካ ዲፓርትመንት ኅላፊ ሊንዶን ሞሪሰን ኢትዮጵያ የተባበሩት መንግሥታት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply