ሰቆጣ: ጥቅምት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በኮረም ከተማ ግብርና ጽሕፈት ቤት አስተባባሪነት በኩታገጠም የተዘራ የጤፍ ሰብል ጉብኝት ተካሂዷል። በጉብኝቱ ተሞክሯቸውን ያካፈሉት አርሶ አደር ንጉሴ መለሰ እንደገለጹት ባለፉት ዓመታት ከሚያገኙት ምርት በእጥፍ ምርት እንደሚያገኙ ገልጸው ጤፍን በኩታገጠም በመዝራታቸው በሄክታር ከ15 ኩንታል በላይ ይገኛል የሚል ተስፋ እንዳላቸው ገልጸዋል። አርሶ አደር ተስፋ ቀለታ በበኩላቸው የኩታገጠም […]
Source: Link to the Post