
ዮናስ አለሙ በአውሮፓ ዩኒቨርሲቲዎች ምህንድስና እና ፋይናንስ አጥንቷል። በሙናያው ልቆ እውቅ በሆኑ የፋይናንስ ተቋማት ‘ኢንቨስትመንት ባንከር’ ለመሆን ችሏል። ከአርሶ አደር ወላጆች የተገኘው ዮናስ፤ በተማረበት እና በወደደው ሙያ አንቱታን ያተረፉ ቀጠሪዎች ጋር ሥራ ቢጀምርም፤ የጤፍ ነገር እረፍት ቢነሳው ሥራውን እርግፍ አድርጎ ከአውሮፓ ወደ ኢትዮጵያ ተመለሰ።
Source: Link to the Post