“ጥምቀትና መተጫጨት”

ጎንደር፡ ጥር 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል ከሃይማኖታዊ ሥነሥርዓቱም ባሻገር ዘርፈ ብዙ ማኅበራዊና ባህላዊ ክዋኔዎች የሚስተናገዱበት ነው። እናም ጥምቀትን ተከትሎ ተውቦና አምሮ የበዓሉ ድምቀት ኾኖ መዋል ሁነቱ የሚፈቅደው ጉዳይ ነው። “የኔ ውድ፣ አምሮብሻል፣ አምሮብሃል “ለመባል ከሥነ-ልቦና እስከ አለባበስ ልቆ ለመታየት የማይደረግ ዝግጅት የለም። “የጥምቀት እለት ያልኾነ ቀሚስ ይበጣጠስ” በሚል ሀገረኛ ብሂል ያለው ወቅቱ የፈቀደውን እየገዙ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply