ጥምቀትን በጎንደር ለማክበር እንግዶች እየገቡ መኾኑን የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ገለጸ።

ጎንደር: ጥር 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የ2016 ዓ.ም የጥምቀት በዓልን በጎንደር ከተማ በደመቀ ሁኔታ ለማክበር ሙሉ ዝግጅት ተጠናቅቆ እንግዶችም እየገቡ መኾኑን ከተማ አሥተዳደሩ ገልጿል። የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ባዩህ አቡሃይ የበዓሉን ዝግጅት እና አከባበር በተመለከተ መግለጫ ሰጥተዋል። ጥምቀት ሃይማኖታዊ በዓል ይሁን እንጅ የጎንደር አከባበሩ በርካታ ባሕላዊ እና ታሪካዊ ይዘት ያለው ነው ብለዋል። በተለይም ታሪካዊ እና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply