ጥሩነሽ ዲባባ ከ4 ዓመታት በኋላ ወደ ውድድር ልትመለስ መሆኑ ተሰምቷል፡፡በፈረንጆቹ ጥር 15 በሚካሄደው 22ኛው የአራምኮ ሂዩስተን የግማሽ ማራቶን ውድድር እንደምትሳተፍም ነው የተገለጸው፡፡አ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/fEaX3oeBdRH9F303mi4Te-iH01SEUhwiSazdeVjKuwO7boelxbn-FwlO8oy-C45BNTZSFfIht0x8leOgzyaJIUhnJN5ZlZi2HOngNC9-TEtuYFHsQo1EJBZW5JyRhkRVKoMbFeLPh7O0y83y32PMUWgQUile_QlfKsyZtEeca-abuI2TF1OTSY-weZ10t1jtOumTHTIDOFPCHXhxPQyefRcrB_ek5-Ow5lPp9Dgp2zx8oA4RKTJugNQL2gUDgaMDRnAgcjnWQn2JB5g3IyN4APNlzvU9pis5_mli8nYQCZjryvKnlrFqb2amAH_TnhptXYsbP35nm0B3zQjidnLHgw.jpg

ጥሩነሽ ዲባባ ከ4 ዓመታት በኋላ ወደ ውድድር ልትመለስ መሆኑ ተሰምቷል፡፡

በፈረንጆቹ ጥር 15 በሚካሄደው 22ኛው የአራምኮ ሂዩስተን የግማሽ ማራቶን ውድድር እንደምትሳተፍም ነው የተገለጸው፡፡

አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ የርቀቱ የምንጊዜም ታላቅ ሯጮች መካከል አንዷ መሆኗ ይታወቃል፡፡

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን
ታህሳስ 27 ቀን 2015 ዓ.ም

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።

Telegram https://t.me/ethiofm107dot8

Twitter https://twitter.com/EthioFM

YouTube https://www.youtube.com/…/UCn4D20GPsAtNqN5bIC1BhFA/videos

Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcast

Website https://ethiofm107.com/

ያሎትን አስተያየት እና ጥያቄ በአጭር መልዕክት 6321 ላይ ይላኩልን።
ከኛ ጋር ስለሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን።

Source: Link to the Post

Leave a Reply