“ጥሩ ሀገር ለመገንባት ቅድሚያ ጥሩ ቤተሰብ መገንባት ላይ መሥራት ይኖርብናል” የአማራ ክልል ሴቶች ሕጻናትና ማኀበራዊ ጉዳይ ቢሮ

ባሕር ዳር: ግንቦት 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ)ዘንድሮ በዓለም ለ30ኛ ጊዜ የሚያከብረውን ዓለም አቀፉ የቤተሰብ ቀን፣ ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በሀገር አቀፍ ደረጃ እያከበረች ነው። ቤተሰብ ለሀገር ግንባታና ለትውልድ ሰብእና ግንባታ ያለውን ሚና በአግባቡ እንዲወጣ ታላሚ ተደርጎ ቀኑ በተለያዩ የመወያያ አጀንዳዎች ይከበራል። የአማራ ክልል ሴቶች ሕጻናትና ማኀበራዊ ጉዳይ ቢሮም በሀገር አቀፍ ደረጃ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚከበረውን የቤተሰብ ቀን “የቤተሰብ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply